-
ማቴዎስ 19:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ከዚያም አንድ ወጣት ወደ እሱ መጥቶ “መምህር፣ የዘላለም ሕይወት ለማግኘት ምን ጥሩ ነገር ማድረግ ይኖርብኛል?” አለው።+
-
-
ማርቆስ 10:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ከዚያ ወጥቶ በመሄድ ላይ ሳለ አንድ ሰው እየሮጠ መጣ፤ በፊቱም በጉልበቱ ተንበርክኮ “ጥሩ መምህር ሆይ፣ የዘላለም ሕይወት ለመውረስ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?” ሲል ጠየቀው።+
-
-
ሉቃስ 18:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ከአይሁዳውያን አለቆችም አንዱ “ጥሩ መምህር ሆይ፣ የዘላለም ሕይወት ለመውረስ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?” ሲል ጠየቀው።+
-