-
ማርቆስ 11:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ስለዚህ እላችኋለሁ፣ በጸሎት የምትጠይቁትንና የምትለምኑትን ነገር ሁሉ እንዳገኛችሁት አድርጋችሁ እመኑ፤ ደግሞም ታገኙታላችሁ።+
-
-
ዮሐንስ 15:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 እናንተ ከእኔ ጋር ያላችሁን አንድነት ከጠበቃችሁና ቃሌ በልባችሁ ከኖረ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ብትጠይቁ ይፈጸምላችኋል።+
-
-
ያዕቆብ 1:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ሆኖም ምንም ሳይጠራጠር በእምነት መለመኑን ይቀጥል፤+ የሚጠራጠር ሰው በነፋስ እንደሚገፋና እንደሚናወጥ የባሕር ማዕበል ነውና።
-
-
1 ዮሐንስ 3:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 እንዲሁም ትእዛዛቱን ስለምንጠብቅና በፊቱ ደስ የሚያሰኙትን ነገሮች ስለምናደርግ የምንጠይቀውን ሁሉ ከእሱ እንቀበላለን።+
-