-
ማቴዎስ 12:38አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
38 ከዚያም ከጸሐፍትና ከፈሪሳውያን አንዳንዶቹ “መምህር፣ ምልክት እንድታሳየን እንፈልጋለን” አሉት።+
-
-
ማርቆስ 8:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 እዚያም ፈሪሳውያን መጥተው እሱን ለመፈተን ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው በመጠየቅ ይከራከሩት ጀመር።+
-