ሉቃስ 1:46-48 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 46 ማርያምም እንዲህ አለች፦ “ነፍሴ ይሖዋን* ከፍ ከፍ ታደርገዋለች፤*+ 47 መንፈሴም አዳኜ በሆነው አምላክ እጅግ ደስ ይሰኛል፤+ 48 ምክንያቱም የባሪያውን መዋረድ* ተመልክቷል።+ እነሆ፣ ከአሁን ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ደስተኛ ይሉኛል፤+
46 ማርያምም እንዲህ አለች፦ “ነፍሴ ይሖዋን* ከፍ ከፍ ታደርገዋለች፤*+ 47 መንፈሴም አዳኜ በሆነው አምላክ እጅግ ደስ ይሰኛል፤+ 48 ምክንያቱም የባሪያውን መዋረድ* ተመልክቷል።+ እነሆ፣ ከአሁን ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ደስተኛ ይሉኛል፤+