ማቴዎስ 23:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ጸሐፍትና ፈሪሳውያን በገዛ ሥልጣናቸው የሙሴን ቦታ ወስደዋል። ማቴዎስ 23:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከባድ ሸክም አስረው በሰዎች ትከሻ ላይ ይጭናሉ፤+ እነሱ ግን በጣታቸው እንኳ ለመንካት* ፈቃደኞች አይደሉም።+