-
ማቴዎስ 16:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ኢየሱስ “ተጠንቀቁ፣ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ ተጠበቁ” አላቸው።+
-
-
ማርቆስ 8:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ኢየሱስም “ተጠንቀቁ፣ ከፈሪሳውያን እርሾና ከሄሮድስ እርሾ ተጠበቁ” ሲል በግልጽ አስጠነቀቃቸው።+
-