ኢሳይያስ 8:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ቅዱስ አድርጋችሁ ልትመለከቱ የሚገባው የሠራዊት ጌታ ይሖዋን ነው፤+ልትፈሩ የሚገባው እሱን ነው፤እንዲሁም ልትንቀጠቀጡ የሚገባው ለእሱ ነው።”+ ዕብራውያን 10:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 በሕያው አምላክ እጅ መውደቅ የሚያስፈራ ነገር ነው። 1 ጴጥሮስ 2:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ራእይ 14:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ