-
ያዕቆብ 1:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ሆኖም ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ+ እንጂ የውሸት ምክንያት እያቀረባችሁ ራሳችሁን በማታለል ሰሚዎች ብቻ አትሁኑ።
-
-
ያዕቆብ 4:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ስለዚህ አንድ ሰው ትክክል የሆነውን ነገር እንዴት ማድረግ እንዳለበት እያወቀ ሳያደርገው ቢቀር ኃጢአት ይሆንበታል።+
-