-
ማቴዎስ 21:43አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
43 የአምላክ መንግሥት ከእናንተ ተወስዶ ፍሬውን ለሚያፈራ ሕዝብ ይሰጣል የምላችሁ ለዚህ ነው።
-
-
ማቴዎስ 22:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ከዚያም ባሪያዎቹን እንዲህ አላቸው፦ ‘ሠርጉ ተደግሷል፤ የተጋበዙት ግን የሚገባቸው ሆነው አልተገኙም።+
-