ራእይ 12:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እነሱም ከበጉ ደም+ የተነሳና ከምሥክርነታቸው ቃል+ የተነሳ ድል ነሱት፤+ እስከ ሞት ድረስ እንኳ ለነፍሳቸው* አልሳሱም።+