ማቴዎስ 18:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በተመሳሳይም በሰማይ ያለው አባቴ* ከእነዚህ ከትናንሾቹ መካከል አንዱም እንኳ እንዲጠፋ አይፈልግም።+ ሮም 12:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፤ ከሚያለቅሱ ጋር አልቅሱ። 1 ጴጥሮስ 2:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 እናንተ እንደባዘኑ በጎች ነበራችሁና፤+ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ* እረኛና+ ጠባቂ* ተመልሳችኋል።