የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 7:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 በስሜ የተጠሩትም ሕዝቤ+ ራሳቸውን ዝቅ ቢያደርጉ፣+ ቢጸልዩ፣ ፊቴን ቢሹና ከክፉ መንገዳቸው ቢመለሱ፣+ ከሰማያት ሆኜ እሰማለሁ፤ ኃጢአታቸውን ይቅር እላለሁ፤ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።+

  • መዝሙር 32:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • መዝሙር 51:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 አንተን፣ አዎ ከማንም በላይ አንተን* በደልኩ፤+

      በአንተ ዓይን ክፉ የሆነውን ነገር ፈጸምኩ።+

      ስለዚህ አንተ በምትናገርበት ጊዜ ጻድቅ ነህ፤

      በምትፈርድበት ጊዜም ትክክል ነህ።+

  • ምሳሌ 28:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 የሠራውን በደል የሚሸፋፍን አይሳካለትም፤+

      የሚናዘዝና የሚተወው ሁሉ ግን ምሕረት ያገኛል።+

  • ሉቃስ 18:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ቀረጥ ሰብሳቢው ግን ራቅ ብሎ ቆመ፤ ወደ ሰማይ ቀና ብሎ ለማየትም እንኳ አልደፈረም፤ እንዲያውም ‘አምላክ ሆይ፣ ኃጢአተኛ ለሆንኩት ለእኔ ቸርነት አድርግልኝ’* እያለ ደረቱን ይደቃ ነበር።+

  • 1 ዮሐንስ 1:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 ኃጢአታችንን የምንናዘዝ ከሆነ እሱ ታማኝና ጻድቅ ስለሆነ ኃጢአታችንን ይቅር ይለናል፤ እንዲሁም ከክፋት ሁሉ ያነጻናል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ