-
ማቴዎስ 6:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 በመሆኑም ምጽዋት* በምትሰጡበት ጊዜ በሰዎች ዘንድ ለመከበር ብለው በምኩራቦችና በጎዳናዎች ላይ አስቀድመው መለከት እንደሚያስነፉ ግብዞች አትሁኑ። እውነት እላችኋለሁ፣ እነሱ ሙሉ ብድራታቸውን ተቀብለዋል።
-
-
ሉቃስ 18:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 በራሳቸው ጽድቅ ለሚታመኑና ሌሎችን በንቀት ዓይን ለሚመለከቱ ደግሞ የሚከተለውን ምሳሌ ተናገረ፦
-