ማቴዎስ 18:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ሆኖም በእኔ ከሚያምኑት ከእነዚህ ከትናንሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ የወፍጮ ድንጋይ* በአንገቱ ታስሮ ጥልቅ ባሕር ውስጥ ቢሰጥም ይሻለዋል።+ ማርቆስ 9:42 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 42 ሆኖም ከሚያምኑት ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ የወፍጮ ድንጋይ* በአንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይሻለዋል።+