-
ሉቃስ 11:7, 8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ወዳጁ ግን ከውስጥ ሆኖ ‘ባክህ አታስቸግረኝ። በሩ ተቆልፏል፤ ልጆቼም አብረውኝ ተኝተዋል። አሁን ተነስቼ ምንም ነገር ልሰጥህ አልችልም’ ይለዋል። 8 እላችኋለሁ፣ ወዳጁ ስለሆነ ተነስቶ ባይሰጠው እንኳ ስለ ውትወታው ሲል+ ተነስቶ የፈለገውን ሁሉ ይሰጠዋል።
-