ማቴዎስ 19:13-15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከዚያም ኢየሱስ እጁን እንዲጭንባቸውና* እንዲጸልይላቸው ትናንሽ ልጆችን ወደ እሱ አመጡ፤ ደቀ መዛሙርቱ ግን ገሠጿቸው።+ 14 ይሁን እንጂ ኢየሱስ “ልጆቹን ተዉአቸው፤ ወደ እኔ እንዳይመጡ አትከልክሏቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉት ነውና” አለ።+ 15 እጁንም ከጫነባቸው* በኋላ ከዚያ ስፍራ ተነስቶ ሄደ። ማርቆስ 10:13-16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
13 ከዚያም ኢየሱስ እጁን እንዲጭንባቸውና* እንዲጸልይላቸው ትናንሽ ልጆችን ወደ እሱ አመጡ፤ ደቀ መዛሙርቱ ግን ገሠጿቸው።+ 14 ይሁን እንጂ ኢየሱስ “ልጆቹን ተዉአቸው፤ ወደ እኔ እንዳይመጡ አትከልክሏቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉት ነውና” አለ።+ 15 እጁንም ከጫነባቸው* በኋላ ከዚያ ስፍራ ተነስቶ ሄደ።