-
ማቴዎስ 19:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ወጣቱም ይህን ሲሰማ ብዙ ንብረት ስለነበረው እያዘነ ሄደ።+
-
-
ማርቆስ 10:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ሰውየው ግን ይህን ሲሰማ አዘነ፤ ብዙ ንብረት ስለነበረውም እያዘነ ሄደ።+
-