-
ሉቃስ 7:50አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
50 ኢየሱስ ግን ሴትየዋን “እምነትሽ አድኖሻል፤+ በሰላም ሂጂ” አላት።
-
-
ሉቃስ 17:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ከዚያም ሰውየውን “ተነስና ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል” አለው።+
-