-
ሕዝቅኤል 34:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 “የጠፋውን እፈልጋለሁ፤+ የባዘነውን መልሼ አመጣለሁ፤ የተጎዳውን በጨርቅ አስራለሁ፤ የደከመውን አበረታለሁ፤ የወፈረውንና ጠንካራ የሆነውን ግን አጠፋለሁ። እፈርድበታለሁ፤ ተገቢውንም ቅጣት እሰጠዋለሁ።”
-
-
ማቴዎስ 9:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 እንግዲያው ሄዳችሁ ‘እኔ የምፈልገው ምሕረትን እንጂ መሥዋዕትን አይደለም’+ የሚለውን ቃል ትርጉም አስተውሉ። እኔ የመጣሁት ጻድቃንን ሳይሆን ኃጢአተኞችን ልጠራ ነውና።”
-
-
ማቴዎስ 15:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 እሱም መልሶ “እኔ የተላክሁት ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች እንጂ ለሌላ ለማንም አይደለም” አለ።+
-
-
ሮም 5:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ሆኖም አምላክ ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ እንዲሞትልን በማድረግ ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር አሳይቷል።+
-