-
ኢሳይያስ 6:9, 10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 እሱም መልሶ እንዲህ አለኝ፦ “ሄደህ ይህን ሕዝብ እንዲህ በለው፦
-
-
ማቴዎስ 13:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ደግሞም የኢሳይያስ ትንቢት በእነሱ ላይ እየተፈጸመ ነው። ትንቢቱ እንዲህ ይላል፦ ‘መስማቱን ትሰማላችሁ ግን በፍጹም ትርጉሙን አታስተውሉም፤ ማየቱን ታያላችሁ ግን በፍጹም ልብ አትሉም።+
-