-
ማርቆስ 12:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 ዳዊት ራሱ ጌታ ብሎ ከጠራው እንዴት ልጁ ይሆናል?”+
ሕዝቡም በደስታ ያዳምጠው ነበር።
-
-
ሉቃስ 21:38አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
38 ሕዝቡም ሁሉ በቤተ መቅደስ እሱን ለመስማት በማለዳ ወደ እሱ ይመጡ ነበር።
-