-
ኢሳይያስ 8:14, 15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 እሱ እንደ መቅደስ ይሆናል፤
ለሁለቱ የእስራኤል ቤቶች ግን
እንደሚያሰናክል ድንጋይና
እንደሚያደናቅፍ ዓለት፣+
ለኢየሩሳሌም ነዋሪዎችም
እንደ ወጥመድና እንደ አሽክላ ይሆንባቸዋል።
15 ከእነሱ መካከል ብዙዎቹ ይደናቀፋሉ፣ ይወድቃሉ፣ ይሰበራሉ፤
ወጥመድ ውስጥ ገብተው ይያዛሉ።
-