ማቴዎስ 22:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ‘እኔ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅ አምላክና የያዕቆብ አምላክ ነኝ’ ብሏል።+ እሱ የሕያዋን እንጂ የሙታን አምላክ አይደለም።”+