ማቴዎስ 24:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ሰማይና ምድር ያልፋሉ፤ ቃሌ ግን ፈጽሞ አያልፍም።+ ማርቆስ 13:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ሰማይና ምድር ያልፋሉ፤+ ቃሌ ግን ፈጽሞ አያልፍም።+