-
ኤርምያስ 31:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 “እነሆ፣ ከእስራኤል ቤትና ከይሁዳ ቤት ጋር አዲስ ቃል ኪዳን የምገባበት ጊዜ ይመጣል” ይላል ይሖዋ።+
-
-
ዕብራውያን 8:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 አምላክ በሕዝቡ ላይ ጉድለት ስላገኘ እንዲህ ብሎ ተናግሯልና፦ “‘እነሆ፣ ከእስራኤል ቤትና ከይሁዳ ቤት ጋር አዲስ ቃል ኪዳን የምገባበት ጊዜ ይመጣል’ ይላል ይሖዋ።*
-