-
ማቴዎስ 26:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 ይሁንና ጴጥሮስ መልሶ “ሌሎቹ ሁሉ በአንተ ምክንያት ቢሰናከሉ እንኳ እኔ ፈጽሞ አልሰናከልም!” አለው።+
-
-
ማርቆስ 14:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ይሁንና ጴጥሮስ “ሌሎቹ ሁሉ ቢሰናከሉ እንኳ እኔ አልሰናከልም” አለው።+
-