-
ማቴዎስ 27:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 በነጋ ጊዜም የካህናት አለቆችና የሕዝቡ ሽማግሌዎች በሙሉ ኢየሱስን ለመግደል አንድ ላይ ተማከሩ።+
-
-
ማርቆስ 15:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ወዲያውኑ በማለዳ የካህናት አለቆች፣ ሽማግሌዎችና ጸሐፍት ማለትም መላው የሳንሄድሪን ሸንጎ አባላት ተሰብስበው ተማከሩ፤ ኢየሱስንም አስረው በመውሰድ ለጲላጦስ አስረከቡት።+
-