-
ማቴዎስ 26:65አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
65 በዚህ ጊዜ ሊቀ ካህናቱ ልብሱን ቀዶ እንዲህ አለ፦ “አምላክን ተሳድቧል! ከዚህ በላይ ምን ምሥክሮች ያስፈልጉናል? ስድቡን እንደሆነ እናንተም ሰምታችኋል።
-
-
ማርቆስ 14:63አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
63 በዚህ ጊዜ ሊቀ ካህናቱ ልብሱን ቀዶ እንዲህ አለ፦ “ከዚህ በላይ ምን ምሥክሮች ያስፈልጉናል?+
-