-
ዮሐንስ 20:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ይህን ካለች በኋላ ዞር ስትል ኢየሱስን በዚያ ቆሞ አየችው፤ ነገር ግን ኢየሱስ መሆኑን አላወቀችም።+
-
-
ዮሐንስ 21:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ይሁን እንጂ ጎህ ሲቀድ ኢየሱስ መጥቶ በባሕሩ ዳርቻ ቆመ፤ ደቀ መዛሙርቱ ግን ኢየሱስ መሆኑን አላወቁም ነበር።+
-