ዮሐንስ 20:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ኢየሱስም ዳግመኛ “ሰላም ለእናንተ ይሁን።+ አብ እኔን እንደላከኝ፣+ እኔም እናንተን እልካችኋለሁ”+ አላቸው።