ዮሐንስ 19:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ይሁንና ኢየሱስ በተሰቀለበት የመከራ እንጨት* አጠገብ እናቱ፣+ የእናቱ እህት፣ የቀልዮጳ ሚስት ማርያምና መግደላዊቷ ማርያም ቆመው ነበር።+