ዘፀአት 34:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 “የአንተ የሆነ ሰው* ሁሉ በዓመት ሦስት ጊዜ የእስራኤል አምላክ በሆነው በእውነተኛው ጌታ በይሖዋ ፊት ይቅረብ።+