-
ማቴዎስ 7:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 ኢየሱስ ንግግሩን በጨረሰ ጊዜ ሕዝቡ በትምህርት አሰጣጡ እጅግ ተደነቁ፤+
-
-
ማርቆስ 1:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 እንደ ጸሐፍት ሳይሆን እንደ ባለሥልጣን ያስተምራቸው ስለነበረ ሕዝቡ በትምህርት አሰጣጡ እጅግ ተደነቁ።+
-