-
ማቴዎስ 12:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ፈሪሳውያን ይህን ባዩ ጊዜ “ተመልከት! ደቀ መዛሙርትህ በሰንበት ቀን በሕግ የተከለከለ ነገር እያደረጉ ነው” አሉት።+
-
-
ሉቃስ 6:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 በዚህ ጊዜ አንዳንድ ፈሪሳውያን “በሰንበት ቀን በሕግ የተከለከለ ነገር የምታደርጉት ለምንድን ነው?” አሏቸው።+
-