1 ዮሐንስ 3:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እኛ ወንድሞችን ስለምንወድ+ ከሞት ወደ ሕይወት እንደተሻገርን እናውቃለን።+ ወንድሙን የማይወድ በሞት ውስጥ ይኖራል።+