ዮሐንስ 4:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ዮሐንስ 14:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እኔ ከአብ ጋር አንድነት እንዳለኝና አብ ከእኔ ጋር አንድነት እንዳለው አታምንም?+ የምነግራችሁን ነገር የምናገረው ከራሴ አመንጭቼ አይደለም፤+ ሆኖም ሥራውን እየሠራ ያለው ከእኔ ጋር አንድነት ያለው አብ ነው። ዕብራውያን 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ጽድቅን ወደድክ፤ ዓመፅን ጠላህ። ስለዚህ አምላክ ይኸውም አምላክህ ከባልንጀሮችህ* ይበልጥ በደስታ ዘይት ቀባህ።”+
10 እኔ ከአብ ጋር አንድነት እንዳለኝና አብ ከእኔ ጋር አንድነት እንዳለው አታምንም?+ የምነግራችሁን ነገር የምናገረው ከራሴ አመንጭቼ አይደለም፤+ ሆኖም ሥራውን እየሠራ ያለው ከእኔ ጋር አንድነት ያለው አብ ነው።