-
ዮሐንስ 5:41አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
41 እኔ ከሰው ክብር መቀበል አልፈልግም፤
-
-
ዮሐንስ 7:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ከራሱ አመንጭቶ የሚናገር ሁሉ ራሱ እንዲከበር ይፈልጋል፤ የላከው እንዲከበር+ የሚፈልግ ሁሉ ግን እሱ እውነተኛ ነው፤ በእሱም ዘንድ ዓመፅ የለም።
-