ዮሐንስ 7:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ከዚያም ኢየሱስ በቤተ መቅደሱ ውስጥ እያስተማረ ሳለ ድምፁን ከፍ አድርጎ እንዲህ አለ፦ “እኔ ማን እንደሆንኩም ሆነ ከየት እንደመጣሁ ታውቃላችሁ። የመጣሁትም በራሴ ተነሳስቼ አይደለም፤+ ሆኖም የላከኝ በእውን ያለ ነው፤ እናንተም አታውቁትም።+
28 ከዚያም ኢየሱስ በቤተ መቅደሱ ውስጥ እያስተማረ ሳለ ድምፁን ከፍ አድርጎ እንዲህ አለ፦ “እኔ ማን እንደሆንኩም ሆነ ከየት እንደመጣሁ ታውቃላችሁ። የመጣሁትም በራሴ ተነሳስቼ አይደለም፤+ ሆኖም የላከኝ በእውን ያለ ነው፤ እናንተም አታውቁትም።+