-
ማርቆስ 1:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ወዲያው ከውኃው እንደወጣ ሰማያት ተከፍተው መንፈስ እንደ ርግብ በእሱ ላይ ሲወርድ አየ።+
-
-
ሉቃስ 3:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 መንፈስ ቅዱስም አካላዊ ቅርጽ ይዞ በርግብ መልክ በእሱ ላይ ወረደ፤ ከዚያም “አንተ የምወድህ ልጄ ነህ፤ በአንተ ደስ ይለኛል” የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ።+
-