-
ዮሐንስ 2:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ይሁንና በፋሲካ በዓል፣ በኢየሩሳሌም በነበረበት ጊዜ ብዙ ሰዎች የሚያከናውናቸውን ተአምራዊ ምልክቶች ሲያዩ በስሙ አመኑ።
-
-
ዮሐንስ 10:42አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
42 በዚያም ብዙዎች በእሱ አመኑ።
-
-
ዮሐንስ 12:10, 11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 በመሆኑም የካህናት አለቆቹ አልዓዛርንም ለመግደል አሴሩ፤ 11 ምክንያቱም በእሱ የተነሳ ብዙ አይሁዳውያን ወደዚያ እየሄዱ በኢየሱስ ያምኑ ነበር።+
-