-
ዘፀአት 12:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “‘ይህ ቀን ለእናንተ መታሰቢያ ይሆናል፤ እናንተም በመጪዎቹ ትውልዶቻችሁ ሁሉ የይሖዋ በዓል አድርጋችሁ አክብሩት። ይህን ዘላቂ ደንብ አድርጋችሁ አክብሩት።
-
-
ዮሐንስ 5:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ከዚህ በኋላ የአይሁዳውያን በዓል+ ስለነበረ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ።
-
-
ዮሐንስ 6:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 በዚያን ጊዜ የአይሁዳውያን በዓል የሆነው ፋሲካ+ ተቃርቦ ነበር።
-
-
ዮሐንስ 12:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 የፋሲካ በዓል ከመድረሱ ከስድስት ቀን በፊት ኢየሱስ፣ ከሞት ያስነሳው አልዓዛር+ ወደሚኖርባት ወደ ቢታንያ መጣ።
-