ዮሐንስ 7:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 ይሁን እንጂ ይህን ሲል በእሱ የሚያምኑ ስለሚቀበሉት መንፈስ መናገሩ ነበር፤ ምክንያቱም ኢየሱስ ክብሩን ገና ስላልተጎናጸፈ+ መንፈስ አልተሰጠም ነበር።+