-
ዮሐንስ 11:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ማርያምና እህቷ ማርታ+ በሚኖሩበት መንደር በቢታንያ አልዓዛር የተባለ ሰው ታሞ ነበር።
-
-
ዮሐንስ 11:43አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
43 ይህን ከተናገረ በኋላ በታላቅ ድምፅ “አልዓዛር፣ ና ውጣ!” አለ።+
-