ኢሳይያስ 6:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ንጉሥ ዖዝያ በሞተበት ዓመት+ ይሖዋን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፤+ የልብሱም ዘርፍ ቤተ መቅደሱን ሞልቶት ነበር። ኢሳይያስ 6:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከዚያም የይሖዋ ድምፅ “ማንን እልካለሁ? ማንስ ይሄድልናል?”+ ሲል ሰማሁ። እኔም “እነሆኝ! እኔን ላከኝ!” አልኩ።+