ማርቆስ 11:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ “በአምላክ ላይ እምነት ይኑራችሁ። 1 ጴጥሮስ 1:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እናንተም እምነታችሁና ተስፋችሁ በአምላክ ላይ ይሆን ዘንድ እሱን ከሞት ባስነሳውና+ ክብር ባጎናጸፈው+ አምላክ ያመናችሁት በእሱ አማካኝነት ነው።+