-
ዮሐንስ 10:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩል የሚገባ ሁሉ ይድናል፤ ይገባል፤ ይወጣል፤ መሰማሪያም ያገኛል።+
-
-
ኤፌሶን 2:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ምክንያቱም እኛ፣ የሁለቱም ወገን ሕዝቦች በእሱ አማካኝነት በአንድ መንፈስ ወደ አብ በነፃነት መቅረብ እንችላለን።
-