-
ሉቃስ 6:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 በነጋ ጊዜም ደቀ መዛሙርቱን ወደ እሱ ጠርቶ ከመካከላቸው 12 ሰዎች መረጠ፤ ሐዋርያት ብሎም ሰየማቸው፤ እነሱም የሚከተሉት ናቸው፦+
-
-
ሉቃስ 6:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 የያዕቆብ ልጅ ይሁዳና በኋላ ከሃዲ የሆነው የአስቆሮቱ ይሁዳ።
-
-
የሐዋርያት ሥራ 1:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 እዚያ በደረሱ ጊዜ ያርፉበት ወደነበረው ደርብ ወጡ። እነሱም ጴጥሮስ፣ ዮሐንስ፣ ያዕቆብና እንድርያስ፣ ፊልጶስና ቶማስ፣ በርቶሎሜዎስና ማቴዎስ፣ የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብና ቀናተኛው ስምዖን እንዲሁም የያዕቆብ ልጅ ይሁዳ ነበሩ።+
-