-
ዮሐንስ 13:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ገና ሳይፈጸም በፊት አሁን የምነግራችሁ፣ በሚፈጸምበት ጊዜ እኔ እሱ መሆኔን እንድታምኑ ነው።+
-
-
ዮሐንስ 16:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ይሁንና እነዚህን ነገሮች የነገርኳችሁ የሚፈጸሙበት ሰዓት ሲደርስ አስቀድሜ ነግሬአችሁ እንደነበረ እንድታስታውሱ ነው።+
“ከእናንተ ጋር ስለነበርኩ እነዚህን ነገሮች በመጀመሪያ አልነገርኳችሁም።
-