-
ዮሐንስ 13:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ኢየሱስም “ገላውን የታጠበ ሁለመናው ንጹሕ በመሆኑ ከእግሩ በስተቀር መታጠብ አያስፈልገውም። እናንተ ንጹሐን ናችሁ፤ ሁላችሁም ግን አይደላችሁም” አለው።