-
ዮሐንስ 7:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 በዚህ ጊዜ ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “ከእናንተ ጋር የምቆየው ለጥቂት ጊዜ ነው፤ ከዚያም ወደ ላከኝ እሄዳለሁ።+
-
-
ዮሐንስ 13:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ኢየሱስ፣ አብ ሁሉን ነገር በእጁ እንደሰጠው እንዲሁም ከአምላክ እንደመጣና ወደ አምላክ እንደሚሄድ+ ያውቅ ስለነበር
-